ማን ነን

እ.ኤ.አ. በ2004 (በ1996ዓ.ም) በኤድስ ምክንያት የሚከሰት ሞት ኤችአይቪ በሃገራችን መከሰቱ ከታወቀበት እ.ኤ.አ 1986 አንስቶ ከታየው ሁሉ በላቀ ከፍተኛ መጠን ላይ ደርሶ ኤድስ ቁጥር አንድ የሞትና ህመም ምክንያት ወደመሆን ተሸጋግሮ የነበረ ሲሆን የሚስከትለው ቀውስ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ መሆን በግልፅ...

የተከበራችሁ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት፣ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ፣ የክልል የጤና ቢሮና የኤች አይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት

የተከበሩ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌንዳሞ፣ የተከበሩ ወ/ሮ አበባ ዮሴፍ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የሴቶችና ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣የተከበሩ ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ የሴቶች፣ህጻናት እና ወጣቶች

ክብርት የኢፌዴሪ ፕሬስደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ የተከበሩ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ ፌደራል ኤች አይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ የተከ

የተከበሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የተከበሩ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ የተከበሩ ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚ/ር ሚንስትር፣ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣