ንግግሮች

የተከበራችሁ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት፣ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ፣ የክልል የጤና ቢሮና የኤች አይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ማህበራት ጥምረቶች ኃላፊዎች፣ የሲቪክ ማህበራትና የአጋር ድርጅቶች አመራሮችና ባለሙያዎች፣ ክቡራትና ክቡራን፣ ከሁሉ አስቀድሜ ጥሪያችንን አክብራችሁ፣ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት...Read more

የተከበሩ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌንዳሞ፣ የተከበሩ ወ/ሮ አበባ ዮሴፍ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የሴቶችና ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣የተከበሩ ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ የሴቶች፣ህጻናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የተከበሩ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ የተከበሩ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የፌደራል ኤች አይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ሀላፊ ፣ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ፣ የሲዳማ ክልል...Read more

ክብርት የኢፌዴሪ ፕሬስደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ የተከበሩ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ ፌደራል ኤች አይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ የተከበራችሁ የባለድርሻ አካላትና የአጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች፣ ማህበራትና ጥምረቶች፣ ክቡራትና ክቡራን፣ በቅድሚያ በአለም አቀፍ ደረጃ፣ በዛሬው ዕለት ታሰቦ ለሚውለው የዓለም የኤድስ ቀን፣ በጤና ሚኒስቴርና በራሴ ስም እንኳን አድረሳችሁ...Read more

የተከበሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የተከበሩ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ የተከበሩ ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚ/ር ሚንስትር፣ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የተከበራችሁ ማህበራትና ጥምረቶች፣ የባለድርሻ አካላትና የአጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች፣ የለሚ ኢንደስትሪያል ፓርክ ስራ አመራሮች እና ሰራተኞች፤ እንዲሁም የዚህ በዓል ታዳሚዎች ክቡራትና ክቡራን፣ ከሁሉ አስቀድሜ በሀገራችን “...Read more

የተከበሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የተከበሩ የአፋር ብሄርዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ፣ የተከበራችሁ የፌደራልና የአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የተከበራችሁ የአጋር ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ አመራሮች፣የዚህ በዓል ታዳሚዎች ክቡራትና ክቡራን፣ ከሁሉ አስቀድሜ በሀገራችን ‹‹ማህበረሰብ የለውጥ አቅምነው! ፡፡›› በሚል መሪ ቃል ለ32ኛ ጊዜ ለመናከብረው የአለም ኤድስ ቀን እንኳን አደረሳችሁ፡፡
...Read more

ክብርት ወ/ሮ አልማዝ መኮንን ፣ ክብርት ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ የተከበሩ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የጉባዔው ጠቅላይ ፀሀፊ፣ የኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ቦርድ አባላት፤ የአጋር ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት ኃላፊዎች፣ በዚህ ሀገራዊ ትልቅ የምክክር ጉባኤ ላይ የተገኛችሁ ክቡራትና ክቡራን፣ በቅድሚያ በራሴና በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስተር ስም እንኳን ደህና መጣችሁ ማለት...Read more

ክብርት ዶ/ር ሊያ ከበደ የጤና ሚ/ር ሚንስትር፣ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂዎች፣ ክብርት ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ የተከበሩ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የጉባዔው ጠቅላይ ፀሀፊ፣ የኤችአይቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ቦርድ አባላት፤ የአጋር ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት ኃላፊዎች፣ በዚህ ሀገራዊ ትልቅ የምክክር ጉባኤ ላይ የተገኛችሁ ክቡራትና ክቡራን፣...Read more