መጣጥፍ

በሀገራችን፣ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ኤች አይ ቪን የተመለከቱ መረጃዎች የማስተላለፉ ተግባር መቀዛቀዙ ማኅበረሰባችን ለቫይረሱ የሚሰጠው ትኩረት እንዲቀንስ፣ ብሎም የቫይረሱ ስርጭት ቀንሷል ብሎ እንዲዘናጋ አድርጎታል፤ ኤች አይ ቪ ፈጽሞ...Read more

ዮርዳኖስ ፍቅሩ
በሀገራችን የኤች አይ ቪ ኤድስን ስርጭት ለመግታት መላ ሕብረተሰቡን የማንቃቱ ተግባር ይበልጥ መጠናከር የሚገባውን ያህል፤ ይህ ንቅናቄ ሠራተኛውን ያማከለ ከማድረግ አኳያ ትኩረት እንዲሰጠው ማድረግም...Read more

ዮርዳኖስ ፍቅሩ
የኤች አይ ቪ ስርጭትን የመግታት ሥራ ለውጥ ማምጣት የሚችለው በሁሉም ዘርፍ ያለው አካል ኃላፊነቱን መወጣት፣ ብሎም ተቀናጅቶ መሥራት ሲችል ነው፡፡ በይበልጥ ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችንም...Read more

ዮርዳኖስ ፍቅሩ
“እሳቱ ተዳፈነ እንጂ፣ አልጠፋም” በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ባስነበበው ጽሑፍ እንደተገለጸው፣ የተዳፈነ እሳት በአመድ ተሸፍኖ አድሮ መልሶ...Read more

ሰላማዊት ውቤ
በጋንቤላ ክልል ከሚገኙት አምሥት ብሔረሰቦች መካከል በተለይ አኝዋክ መዠንገርና ኮሞ ወንድና ሴት ወጣቶች ከ14 ዓመት ዕድሜያቸው ጀምሮ የራሳቸውን ጎጆ ቀልሰው የሚኖሩበት ባህል አላቸው፡፡ዞኖቹ በቋንቋ...Read more

ሰላማዊት ውቤ
ደብረ ብርሐን ከተማ ውስጥ ልዩ ሥሙ ካታንጋ በሚባለው መንደር በሴት አዳሪነት የሚተዳደሩ ሴቶች ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ታዲያ ይህን አጋላጭ ሁኔታ ለመቀነስ ከሚደረግ ጥረት ውስጥ በግልፅነት የታጀበ...Read more

ውብሸት ሰንደቁ
ህይወት እንደዚህም እንደዚያም ናት፤ ካልጠነከሩባት ጫናዋን የበለጠ ታጠነክራለች፤ ከተሰበሩላት ለድጋሚ ፈተና ታስቀምጣለች፡፡ በፈተናው ልክ ጥንካሬ ካስተዋለች ለስኬት ታጫለች፡፡ አንዳንዶች ለውጊያና ለማያቋርጥ...Read more

ውብሸት ሰንደቁ
ወይዘሮ ድንቅነሽ በሁቴ ትባላለች፡፡ በውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሰው ኃብት ባለሙያ ናት፡፡ እንዲሁ ዞር ዘወርወር እያልን በየመሥሪያ ቤቱ እና በየተቋማቱ ያለው ኤች.አይ.ቪ ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ምን...Read more

የሰው ልጅ በሁለት ፍላጎት መካከል ይራመዳል፡፡ አንዱ ስጋዊ ፍላጎት ነው፡፡ ሁለተኛው የህሊና አመራር ነው፡፡ እነዚህን ሁለት ፍላጎቶች ባለማስታረቃችን ምክንያት ለማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ በመሆን በድርብርብ ችግሮች መካከል...Read more

ዮርዳኖስ ፍቅሩ
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት፣ “የሰው ኃይል” ሊተካ የማይችል ወሳኝ ግብዓት ነው፡፡ የተሻለ የስልጣኔና የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሀገራት የዕድገታቸው መሠረት ዜጎቻቸው ናቸው፡፡ በዓላማ የሚተጋ ዜጋ...Read more

Pages