ሁነት

የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች መድሃኒታቸውን ሳያቋርጡ ከፀበል ጋር መውሰድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የብረሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ አሳሰቡ
የዝግጅት ቀናት:
እሮብ, January 27, 2021 - 15:30
የወጣበት ቀን:
እሮብ, January 27, 2021
Vedio:
የአለም ኤድስ ቀንን አስመልክቶ የንቅናቄ መድረክ በሀዋሳ ተጀመረ። በአለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ ህዳር 22 የተከበረውን የአለም ኤድስ ቀን አስመልክቶ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ በፓናል ውይይት በተጀመረው የንቅናቄ መድረክ ላይ የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፣ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና የሀዋሳ ከተማ አመራሮች፣ ኤች አይቪ በደማቸው የሚገኝ ማህበራት አመራሮች የተገኙ ሲሆን በውይይቱ ላይ ስለኤችአይቪ ለማውራት ህዳር ብቻ መጠበቅ እንደሌለበት እና አመቱን ሙሉ ግንዛቤ የመፍጠር ስራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት እና ኤችአይቪን በመከላከሉ ረገድ ሁሉም ባለድርሻ አካል ከጠባቂነት ስሜት ተላቆ የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ከስምምነት ተደርሷል። በዕለቱ ለከተማው ነዋሪ ግንዛቤ ለመፍጠር የሰርከስ ትርኢት፣መነባንብ፣ጭውውትና የባህል ውዝዋዜ የማርሽ ባንድ ትርኢት ቀርቧል። በነገው እለት 35,000 ወጣት ሴቶች ተቀጥረው በሚሰሩበት የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በርካታ ባለድርሻ አካላት በሚገኙበት የንቅናቄ መድረኩ ይጠናቀቃል።
የዝግጅት ቀናት:
ሃሙስ, December 17, 2020 - 09:15
የወጣበት ቀን:
ሃሙስ, December 17, 2020
WAD concept note
የዝግጅት ቀናት:
ማክሰኞ, December 8, 2020 - 15:00
የወጣበት ቀን:
ማክሰኞ, December 8, 2020
የዝግጅት ቀናት:
እሮብ, October 28, 2020 - 13:00
የወጣበት ቀን:
እሮብ, October 28, 2020
ሀገር አቀፍ የብሄራዊ ኤች አይቪ መከላከያና መቆጣጠሪያ መክር ቤት ጉባኤ
የወጣበት ቀን:
እሮብ, October 7, 2020
Vedio:
Federal HIV/AIDS prevention and control Office
የወጣበት ቀን:
እሮብ, October 7, 2020
Vedio: