ዜና

የአቻ ለአቻ ውይይት መመሪያ ፅንሰ ሀሳብ ላይ በአገር አቀፍ ደረጃ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለሚሠሩ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ፎካል ወይም አስተባባሪዎች ፣ በጤና ባለሙያነት ለሚያገለግሉ እና ከሠው ሀይል አስተዳደር ለተውጣጡ ባለሙያዎች ከጥር 23-25 ለሶስት ተከታታይ ቀናት በዓዳማ ሀይሌ ሪዞርት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና የተግባር ላይ ልምምድ ተካሂዷል።

የወጣበት ቀን:
Monday, February 7, 2022

የፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት 33ኛውን የአለም ኤድስ ቀን አከባበር ላይያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በጽ/ቤቱ ሰጠ፡፡

የወጣበት ቀን:
ማክሰኞ, November 30, 2021

በአገራችን የማይታይ መጠን የተገታ መተላለፍ ፕሮግራም/ COP20 / ከተጀመረ አንድ ዓመት አስቆጥሯል ። በመሆኑም አፈፃፀም ትግበራው ምን ይመስላል ? የሚለውን ለመቃኘት በተካሄደው የክትትል እና ግምገማ ወቅት የታዩ ክፍተቶችን ለሞምላት እና ክልሎችም የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ ይኼንን መድረክ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።

የወጣበት ቀን:
ሃሙስ, November 4, 2021

11/02/2014 አዳማ፡- የፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የ2014 አመታዊ የስራ ግምገማ መድረክ ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በመድረኩ ላይ በመገኘት ከተለያዩ ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ጋር በመወያየት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ፡፡

የወጣበት ቀን:
ዓርብ, October 22, 2021

በደሙ ውስጥ ኤችአይቪ የሚገኝበት ሠው የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና በአግባቡ እየወሠደ፣ በደሙ ውስጥ ያለውን የቫይረስ መጠን ልኬት ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት ወቅቱን ጠብቆ አሰርቶ ቫይረሱ የማይታይ መጠን ላይ ከደረሠ፤ በግብረ- ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፍ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል አዲስ የኤች አይቪ መከላከል ፕሮግራም እንደሆነ ተገልጿል።

የወጣበት ቀን:
እሮብ, September 29, 2021

በደሙ ውስጥ ኤችአይቪ የሚገኝበት ሠው የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና በአግባቡ እየወሠደ፣ በደሙ ውስጥ ያለውን የቫይረስ መጠን ልኬት ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት ወቅቱን ጠብቆ አሰርቶ ቫይረሱ የማይታይ መጠን ላይ ከደረሠ፤ በግብረ- ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፍ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል አዲስ የኤች አይቪ መከላከል ፕሮግራም እንደሆነ ተገልጿል።

የወጣበት ቀን:
እሮብ, September 29, 2021

ነሀሴ 13/2013 ዓ.ም. አዳማ ፡-የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የመንግስት አገልግሎት የመማክርት ጉባኤ ማቋቋሚያ ሰነድ ላይ እንዲሁም የአገልግሎት ማሻሻያ ጥምረት ምንነት፣ አስፈላጊነት እንዲሁም አተገባበር ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ፡፡

የወጣበት ቀን:
ሃሙስ, August 19, 2021

የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ከክልል ጤና ቢሮ እና ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ.መቆ. ፅ/ቤት ከተውጣጡ የዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና ዘርፈ ብዙ ምላሽ ማስተባበር የፕሮግራም አስተባባሪዎች፣ እንዲሁም ከፌደራል ጥሪ ለተደረገላቸው ሴክተር መ/ቤት ጋር በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ አንኳር አገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ እቅድ ክንውኖችን በመገምገም ላይ ይገኛል።

የወጣበት ቀን:
ዓርብ, August 6, 2021

የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በሽታ በዓለም ከተከሰተ ጀምሮ ሰዎችን በተለይም አምራች ኃይልን በማጥቃት ዘርፈ ብዙ የጤና፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚ እና ስነ-ህዝብ ችግሮችን ሲያስከትል የነበረ እና ያለ በሽታ ነው፡፡ የበሽታውን ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር በዓለም አቀፍ እና አገራት በተናጥል የተለያዩ ተግባራትን በመፈጸም ጥረት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ፖሊስን በ1990 ዓ.ም በማውጣት እና በ1994 በአዋጅ ቁጥር 276/94 የአገር አቀፍ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ

የወጣበት ቀን:
Monday, June 28, 2021

ሰኔ 17/2013ዓ.ም ደብረብርሀን:— ለፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በሰዉ ሀብት ሕጎች ፣አዋጅ እና ደንብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ።

የወጣበት ቀን:
ሃሙስ, June 24, 2021

Pages