ዜና/ ሁነት

News

የአቻ ለአቻ ውይይት መመሪያ ፅንሰ ሀሳብ ላይ በአገር አቀፍ ደረጃ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለሚሠሩ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ፎካል ወይም አስተባባሪዎች ፣ በጤና ባለሙያነት ለሚያገለግሉ እና ከሠው ሀይል አስተዳደር ለተውጣጡ ባለሙያዎች ከጥር 23-25 ለሶስት ተከታታይ ቀናት በዓዳማ ሀይሌ ሪዞርት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና የተግባር ላይ ልምምድ ተካሂዷል።
ሁሉም ሠልጣኞች የአቻ ለአቻ መመሪያውን መሠረት በማድረግ ወደ ስራ ቦታቸው...Read more

የፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት 33ኛውን የአለም ኤድስ ቀን አከባበር ላይያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በጽ/ቤቱ ሰጠ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ በነገው ዕለት ህዳር 22/2014 ዓ.ም የሚከበረው የአለም ኤድስ ቀን End Inequalities. End AIDS. End Pandemics በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበር ሲሆን እንደሀገር...Read more

በአገራችን የማይታይ መጠን የተገታ መተላለፍ ፕሮግራም/ COP20 / ከተጀመረ አንድ ዓመት አስቆጥሯል ። በመሆኑም አፈፃፀም ትግበራው ምን ይመስላል ? የሚለውን ለመቃኘት በተካሄደው የክትትል እና ግምገማ ወቅት የታዩ ክፍተቶችን ለሞምላት እና ክልሎችም የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ ይኼንን መድረክ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የCDC Ethiopia ምክትል ፕሮግራም ዳይሬክተር፣ ዶ/ር መናሽ ሻሃ የአምስት...Read more

11/02/2014 አዳማ፡- የፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የ2014 አመታዊ የስራ ግምገማ መድረክ ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በመድረኩ ላይ በመገኘት ከተለያዩ ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ጋር በመወያየት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ፡፡
በኤችአይ ቪ ኤድስ ላይ እስከዛሬ በተሰሩት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ማህበረሰቡ ላይ የመጣውን ከፍተኛ የግንዛቤ ለውጥ ተመልክተናል ታዲያ...Read more

በደሙ ውስጥ ኤችአይቪ የሚገኝበት ሠው የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና በአግባቡ እየወሠደ፣ በደሙ ውስጥ ያለውን የቫይረስ መጠን ልኬት ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት ወቅቱን ጠብቆ አሰርቶ ቫይረሱ የማይታይ መጠን ላይ ከደረሠ፤ በግብረ- ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፍ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል አዲስ የኤች አይቪ መከላከል ፕሮግራም እንደሆነ ተገልጿል።
በእለቱ ስልጠናውን የሠጡት የዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሮክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ...Read more

በደሙ ውስጥ ኤችአይቪ የሚገኝበት ሠው የፀረ-ኤች አይ ቪ ህክምና በአግባቡ እየወሠደ፣ በደሙ ውስጥ ያለውን የቫይረስ መጠን ልኬት ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት ወቅቱን ጠብቆ አሰርቶ ቫይረሱ የማይታይ መጠን ላይ ከደረሠ፤ በግብረ- ስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፍ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል አዲስ የኤች አይቪ መከላከል ፕሮግራም እንደሆነ ተገልጿል።
በእለቱ ስልጠናውን የሠጡት የዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሮክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ...Read more

ነሀሴ 13/2013 ዓ.ም. አዳማ ፡-የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የመንግስት አገልግሎት የመማክርት ጉባኤ ማቋቋሚያ ሰነድ ላይ እንዲሁም የአገልግሎት ማሻሻያ ጥምረት ምንነት፣ አስፈላጊነት እንዲሁም አተገባበር ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ፡፡
የጽ/ቤቱ ም/ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብረሃም ገ/መድህን ከዚህ ቀደም የጤና ልማት ሰራዊት በመባል ተግባራዊ ሲደረግ የነበረዉ ስያሜ መቀየሩንና በነበረው አተገባበር የሚነሱ ቅሬታዎችን...Read more

የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ከክልል ጤና ቢሮ እና ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ.መቆ. ፅ/ቤት ከተውጣጡ የዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና ዘርፈ ብዙ ምላሽ ማስተባበር የፕሮግራም አስተባባሪዎች፣ እንዲሁም ከፌደራል ጥሪ ለተደረገላቸው ሴክተር መ/ቤት ጋር በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ አንኳር አገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ እቅድ ክንውኖችን በመገምገም ላይ ይገኛል።
የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከ.መቆ. ፅ/ቤት ዋና...Read more

የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በሽታ በዓለም ከተከሰተ ጀምሮ ሰዎችን በተለይም አምራች ኃይልን በማጥቃት ዘርፈ ብዙ የጤና፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚ እና ስነ-ህዝብ ችግሮችን ሲያስከትል የነበረ እና ያለ በሽታ ነው፡፡ የበሽታውን ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር በዓለም አቀፍ እና አገራት በተናጥል የተለያዩ ተግባራትን በመፈጸም ጥረት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ፖሊስን በ1990 ዓ.ም በማውጣት እና በ1994 በአዋጅ ቁጥር 276/94 የአገር አቀፍ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ...Read more

ሰኔ 17/2013ዓ.ም ደብረብርሀን:— ለፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በሰዉ ሀብት ሕጎች ፣አዋጅ እና ደንብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ።

የጽ/ቤቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገ/መድህን በመክፈቻ ንግግራቸዉ እንዲህ አይነት የስልጠና መድረክ መዘጋጀቱ አመራሩና ሠራተኛው መብትና ግዴታውን ለማወቅ ያግዘዋል። ይህ መሆኑ ለተቋሙም ሆነ ለግለሰቡ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸው፣ ሰራተኛውም...Read more

ሰኔ 7/2013 ዓ/ም; አዳማ: የፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጽጌረዳ ክፍሌ የዳሰሳ ጥናቱ ይፋ በተደረገበት ወቅት እንደተናገሩት በሀገራችን ልጃገረዶችና ሴቶች በትምህርት፣ በጤና አገልግሎት፣ በመሰረታዊ የኑሮ ፍላጎትና ሰብአዊ መብት ጉዳዮች ከአጠቃላይ ማህበረሰቡ ጋር ሲነጻጸር የተጎዱ መሆናቸውን በተለያዩ ጊዜያት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩ አውስተው መንግስት የስርዓተ ፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ከህገ መንግስት ጀምሮ...Read more

በፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ማካተት ዳይሮክቶሬት በጽ/ቤቱ የሚገኙ ሰራተኞችን በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር እና በጤናው ዘርፍ የአካል ጉዳተኞችን ማካተት አስፈላጊ መሆኑን የሚያስረዳ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
አቶ ሀብታሙ ልጅአለም በፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የሴ/ህ/ወ ማካተት ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር : ስልጠናው የጽ/ቤቱ...Read more

ሰኔ 1/2013 ዓ.ም አዳማ ፦በፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የኤችአይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተዘጋጀ የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
መድረኩን በይፋ የከፈቱት የፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ ዶ/ር ጽጌሬዳ ክፍሌ እንደገለፁት፣ የኤችአይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተዘጋጀው የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ እየተስፋፋ ያለውን የኤችአይቪ...Read more

ግንቦት 23/2013 ዓ.ም አዳማ: የፌደራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከCDC ኢትዮጲያ ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ዙር ያዘጋጀው ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለተወጣጡ ባለሙያዎች በማይታይ መጠን = በተገታ መተላለፍ ምንነት እንዲሁም ለህብረተሰቡ በምን መንገድ መድረስ እንዳለበትና ግንዛቤዉን ለማሳደግ በተዘጋጁ መልዕክቶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል::
በፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር...Read more

ግንቦት 18/2013 ዓ/ም ቢሾፍቱ: እ.ኤ.አ በ2030 ኤች አይ ቪ ኤድስ የሀገራችን ስጋት የማይሆንበት ደረጃ ላይ ለማድረስ በሚያስችል ደረጃ፣ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ የሚገኘው የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፣ እ.ኤ.አ ከ21-25 ሊተገበር የታቀደውን ስትራቴጂካዊ የዕቅድ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡
የጽ/ቤቱ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እንደተገለጸው የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን በመግታት ረገድ፣...Read more

ግንቦት 16/2013 ዓ/ም ቢሾፍቱ: ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የፌደራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ግምገማዊ መድረኩን በከፈቱበት ወቅት እንደገጹት፣ ኤች አይ ቪን በመከላከልና በመቆጣጠር እረገድ የተለያዩ ተግባራት በመከናወናቸው ውጤቶች እንደተገኙና ይህም በጋራና በቅንጅት በመስራት የመጡ እንደሆኑ ተናግረዋል።
ዋና ዳይሬክተሯ አክለውም በስትራቴጂክ ዕቅዱ የተቀመጡ ግቦችንና ዕቅዶችን ተጋባራዊ በማድረግ እንደ ሀገር ለተያዘው...Read more

ግንቦት 12 2013 ዓ.ም አዳማ:-በፌዴራል ኤችአይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት የስነ-ምግባር እና የፀረ -ሙስና መከታተል ዳይሬክቶሬት ክፍል በተቋሙ ለተቀጠሩ አዳዲስ ሰራተኞች የተጣለባቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ የሚረዳቸውን ስለሙስና ምንነትና ስለስነ-ምግባር ፅንሰ ሃሳብ ስልጠና ተሰጠ።
በፌዴራል ኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብረሀም ገ/መድህን በስልጠናው ለተገኙ ተጋባዥ እንግዶች...Read more

ግንቦት 02/2013 ዓ/ም አዳማ:-አቶ አብርሃም ገ/መድህን የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በፌደራል ለሚገኙ ከግል እና ከመንግስት ሚዲያዎች ለተውጣጡ የሚዲያ አካላት ፣ የሚዲያ ፎረሙን በባለቤትነት ስሜት ለማጠናከር የሚዲያው ተሳትፎ እና ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የውይይት መድረኩን በከፈቱበት ወቅት የገለፁ ሲሆን፤ የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታትና ስለ ቫይረሱ ምንነት፣ እያስከተለ ስላለው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ...Read more

ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም አዳማ፦ የሚዲያ ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ የሚዲያ ባለሙያዎች በጤና ዘገባ (Health reporting) ያለዉን ክፍተት ለመቅረፍ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት እና በCDC ኢትዮጲያ ትብብር ተሰጠ።
ስልጠናውን ለሚዲያ ባለሙያዎች የሰጡት በCDC የኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ዮናታን አለሙ እንዳሉት “አንድ ጋዜጠኛ ስለጤና በሚዘግብበት ወቅት ዋናው አላማው መሆን ያለበት...Read more

ሚያዚያ 18/2013 ዓ.ም አዳማ፦ የፌደራል ኤችአይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከCDC ኢትዮጲያ ጋር በመተባበር ለሶስት ቀናት የሚቆየውን በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለሚሰሩ ጋዜጠኞች ኤችአይቪ ኤድስ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ላይ ያለውን የሥርጭት ምጣኔ በተመለከተ እና በቀጣይ ለሚያከናውኗቸው ተግባራት የሚያግዛቸውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምራል።

በስልጠናው ኤችአይቪ ኤድስ እንደ ሀገርና በአለም አቀፍ ደረጃ ያለውን...Read more

የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ለክልል ጤና ቢሮ እና ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ.መቆ. ፅ/ቤት ከዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና ከዘርፈ ብዙ ምላሽ ማስተባበር የፕሮግራም አስተባባሪዎች ጋር በቀጣይ አምስት አመት ተግባራዊ የሚደረገውን አገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስትራቴጂክ እቅድ ምን ይመስላል? የሚለውን ስራውን ከሚያስፈፅሙ፣ እንዲሁም ከሚፈፅሙ የሚመለከታቸው አመራር እና ባለሙያዎች ጋር ከሚያዝያ 13-15ዓ.ም.በቢሾፍቱ...Read more

የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ከክልል ጤና ቢሮ እና ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ.መቆ. ፅ/ቤት ለተውጣጡ የዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት እና የዘርፈ ብዙ ምላሽ ማስተባበር የፕሮግራም አስተባባሪዎች በቀጣይ አምስት አመት ተግባራዊ የሚደረገውን አገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስትራቴጂክ እቅድ በቢሾፍቱ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የፅ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገ/መድህን ከ2014-2018 ዓ.ም....Read more

ሚያዚያ 04/08/2013 ዓ/ም አዳማ, አቶ አብርሃም ገ/መድህን የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የኤች አይ ቪ ኤድስ ሜይንስትሪሚንግ የመንግስት ተቋማት ፎረም የውይይት መድረክን በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታትና ስለ ቫይረሱ ምንነት እያስከተለው ስላለው ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በመረዳት ከምንግዜውም በላይ ትኩረት ሰጥተው በጋራ መስራት...Read more

ኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔው አስጊና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ቢሆንም የከፍተኛ አመራሩም ሆነ የሌሎች ባለድርሻ አካላት ትኩረትን አሁንም በሚፈለገው ልክ አለማግኘቱ የተገለጸው ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ በጀመረው የ5 አመት የስትራቴጂክ እቅድ ማስተዋወቂያና የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም መገምገሚያ መድረክ ላይ ነው ፡፡
ከ2014-2018 ዓ.ም ተግባራዊ የሚሆነው ስትራቴጂክ እቅድ ከሌላው ጊዜ በተለየ የስርጭት ምጣኔው ከፍተኛ የሆነበትን አካባቢና ይበልጥ...Read more

የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብረሀም ገብረመድህን ክትባቱን መከተባቸውን ተከትሎ የተሰማቸውን ሲገልጹ “ብዙ የሚባሉ ብዥታዎች አሉ ግን ከሳይንስ ጋር መጣላት የለብኝም ይሄ ፈጣሪ ያመጣው ጸጋ ነው ብዬ ነው የማምነው መድሀኒት የሱ ስለሆነ ስሜቴ የእምነት ነው፤ ይሄ ክትባት መጀመሩ እራሱ የጥሩ ተስፋ ምልክት ነው፡፡”
ክትባቱን ከወሰዱ በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡን የጽ/ቤቱ ሰራተኞች “ፊት የነበረውን ጭንቀት ከራስ በላይ ለቤተሰቤ ቫይረሱን ይዤ...Read more

ሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የአምስት አመት (ከ2014-2018ዓ.ም) ስትራቴጂክ ዕቅድ የማስተዋወቂያ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ:: በመድረኩ የክልሎች ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ተገኝተዋል:: በመድረኩ ስለአዲሱ ስትራቴጂክ እቅድ ለተሰብሳቢዎች ገለጻ የተደረገ ሲሆን ስትራቴጂክ ዕቅዱ ኤችአይቪን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እ.ኤ.አ. በ2025 ለማሳካት የተቀመጠውን የሶስቱ 95 ለማሳካት እንዲያመች ተደርጎ በከፍተኛ ጥንቃቄና ጥራት የተሰራ...Read more

ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ወገኖች፣ በጤና ባለሙያዎች የታዘዘላቸውን የጸረ-ኤችአይቪ መድኃኒት በአግባቡ በመውሰድ፣ የመድኃኒት ቁርኝቱን ሊያዛንፉ ከሚችሉ ድርጊቶች በመቆጠብ፣ በደማቸው ውስጥ የሚገኘውን የቫይረስ ቁጥር ወደ የማይታይ (በሚሊ ሊትር ከ200 ኮፒ በታች) መጠን በማድረስ፣ የጸረ-ኤችአይቪ መድኃኒታቸውን በአግባቡና ቀጣይነት ባለው መልክ በመውሰድ፣ ይህን የቫይረስ መጠን ቢያንስ ለ6 ወራትና ከዚያ በላይ በቀጣይነት ባለበት እንዲቆይ ማድረግ ከቻሉ፣ በኤችአይቪ...Read more

ይህ የተገለጸው በደብረብርሀን ከተማ ሀገራዊ የኤችአይቪ ኤድስ የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ የማስተዋወቂያ መድረክና የሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈብዙ ምላሽ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በተለምዶ ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ ከሚሰራው ስራ በመላቀቅ ይበልጥ ተጋላጭና ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችን በለየና ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሆን እንዳለበት የገለጹት ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የፌደራል ኤችአይቪ/ኤድስ...Read more

በህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች ተሰጣቸው
የካቲት 18/2013ዓ.ም በአዳማ ከተማ የተሰጠው ስልጠና ትኩረት ስላደረገበት ዋና ሃሳብ የተናገሩት አቶ ሀብታሙ ልጃለም የጽ/ቤቱ የሴቶችና ወጣቶች ማካተት ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ሰራተኞች መስሪያ ቤቱ ስለሚያከናውነው ተግባር ማወቅና መረዳት ስላለባቸው ስልጠናው ሊዘጋጅ እንደቻለ ተናግረዋል።
በዕለቱ የተሰጠውን ስልጠና በማስመልከት ንግግር ያደረጉት አቶ ክፍሌ ምትኩ የዘርፈ...Read more

ሁነት

Pages