የክልል/ከተማ አስተዳደር ቢሮዎችና ጽ/ቤቶች

 1. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር:- በከተማ አስተዳደሩ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ ከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ:- አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ፡ የከተማ አስተዳደሩን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡
 2. በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ፡ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፡ የክልሉን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡
 3. በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የዘርፈ-ብዙ ምላሹን የሚያስተባብርና ለጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተጠሪ የሆነ የሥራ ሂደት አለው፡፡
 4. በድሬዳዋ አስተዳደር:- አስተዳደር:- በአስተዳደሩ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ:- አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • የድሬዳዋ አስተዳደር የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ፡ የአስተዳደሩን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡
 5. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት : - በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የዘርፈ-ብዙ ምላሹን የሚያስተባብርና ለጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተጠሪ የሆነ የሥራ ሂደት አለው፡፡
 6. በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ፡ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፡ የክልሉን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡
 7. በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ፡ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፡ የክልሉን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡
 8. በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- - በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የክሊኒካል እና የዘርፈ-ብዙ ምላሹን በጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ይመራል፡፡
 9. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:: - በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የክሊኒካል እና የዘርፈ-ብዙ ምላሹን በጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ይመራል፡፡
 10. በደቡብ ብ/ብ/ህ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:: - በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የክሊኒካል እና የዘርፈ-ብዙ ምላሹን በጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ይመራል፡፡
 11. በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት:- በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ እና ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት አማካኝነት የሚመራ ሲሆን –
  • በሶማሌ ብሔራዊ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ፡ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ የሚመራና በጤና ተቋማት የሚተገበረውን የኪሊኒካል ፕግራሞች አስፈጻሚና አስተባባሪ ተቋም ነው፡፡
  • በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት፡ የክልሉን የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽ የማስተባበር ሥራ ያከናውናል፡፡

 12. 12. በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
  : - በክልሉ አጠቃላይ የኤችአይቪ/ኤድስ ምለሽ በክልል ጤና ቢሮ የሚመራ ሲሆን የዘርፈ-ብዙ ምላሹን የሚያስተባብር የሥራ ሂደት አለው፡፡
  አማርኛ