ተልዕኮ

የላቀ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራሞችን ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንዲተገበሩ በማድረግ፣ አገር አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስ ዘርፈ-ብዙ ምላሽን በማስተባበር፣ የጤና ሥርዓትንና የፕሮግራምና ማህበራዊ አስቻይ ሁኔታዎችን በማጠናከር በቀጣዮቹ ዓመታት የኤችአይቪ ቁጥጥር ግብን ማሳካት፣