ግብ

አዲስ በኤችአይቪ የመያዝ መጠን እና በኤድስ ሳቢያ የሚከሰት የሞት መጠንን እኤአ በ2025 ወደ 1 ከ10,000 ሰዎች በታች በማውረድ በአገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን የኤችአይቪ ቁጥጥር ግብ ማሳካት